ከባርነት አስተሳሰብ ነፃ መውጣት
እንዴት ነው ከባርነት አስተሳሰብ ነፃ የምንወጣው ?
ከባርነት አስተሳሰብ ነፃ ለመውጣት አእምሮአችን ሊታደስ ይገባዋል እስራኤላውያን ከግብፅ ወተው ወደ ተነገረላቸው ወደ ከነዓን በተነገረላቸው ሰአት እንዳይገቡ ያደረጋቸው ምድረበዳ ያንከራተታቸው የአእምሮ ባርነት ነው ።
በእእምሮ ባርነት ውስጥ ያለ ሰው ጥላውን ይፈራል ፣ በስራው አያርፍም ፣ ማግኘት ሚገባውን በጊዜና በሰአቱ አያገኝም ፣ ሌላ ሰው መጥቀም አይችልም በአእምሮ ባርነት ውስጥ ያለ ሰው ።
ለዚህ ነው የተነገረልን ፣ የተባለልንን ለመያዝ ለመውረስ በተለያዩ ማህበራዊ ግንኙናቶች ከራሳችን ጋር ተግባብቶ ለመኖር በስራችን ውጤታማ ለመሆን ከአእምሮ ባርነት አስተሳሰብ ነፃ መውጣት አለብን ።
ለሌሎች መድረስ የተነገረልንን መያዝ መውረስ እንፈልጋለን ከአእምሮ ባርነት አስተሳሰብ ነፃ እንውጣ ::
Comments