የእግዚአብሔር ሕይወት ከውስጥ ነው የሚጀምረው
- እግዚአብሔር ህይወትን የሚያየው ከመንፈስህ ተነስቶ ነው መንፈስህ ጋር ካለው ህይወት ተነስቶ ነው እግዚአብሔር የሚያየው በሀሳብህ ከመጣው በሥጋህ ላይ ካደረከው ተነስቶ የሚያይህ ከሆነ you will never ከእግዚአብሔር ጋር መጓዝ አትችልም
- እግዚአብሔር ፍሬን የሚጠብቀው ከመንፈስህ በሚወጣው ውጤት ነው እግዚአብሔር ማንኛውንም ነገር ማየትም ማድረግ የሚፈልገውም የሚያደርገውም ከመንፈስህ በመጀመር ነው ። ምሳ 16:2 እግዚአብሔር መንፈስን ይመዝናል ይላል በሌላም ሥፍራ ስለ ሠው መንፈስ እንዲህ የሚል ቃል አለ እግዚአብሔር ልብንና ኩላሊትን ይመረምራል ::
- እግዚአብሔር ህይወትን ሲያይ ከመንፈስ ተነስቶ እንደሆነ ገብቶን ከውስጠኛው ማንነታችን ተነስተን እንገለጥ ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት እናድርግ ይሄ ካልገባን እንደክማለን የእግዚአብሔርን አሳብ መረዳትና ማግኘት አንችልም በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥም ተጠቃሚዎች አንሆንም የእግዚአብሔር ሀሳብ ይግባን ከውስጠኛው ማንነታችን እንነሳ ።
ሉቃስ 11:39-41
ሮሜ 6:5-6
Comments