ቤተክርስቲያን ማን ናት

ቤተክርስቲያን ማን ናት 


ቤተክርስቲያን ሚስጥር ናት ይህ ማለት ከስው እወቅት ከሰው መረዳት በላይ የሆነች መለኮታዊ አስራር ያለባት የክርስቶስ አካል ናት ። 

ቤተክርስቲያን በዚህ ምድር ለይ የእግዚአብሔርን አጀንዳ ለመፈፀም የመጣች የእግዚአብሔር አላማ ያለባት ፣ ያመስቀሉ ስራ አዳ ያለባት የክርስቶስ አካል ናት እንዴት ነው ካልን እዳ ሚኖርባት ሰው ድኖ አልጨረሰም ስለዚህ ተስርቶ ያለቀ ስራ እዳ አለበት ስለሚድኑት የምትማልድ የክርስቶስ አካል ናት ። 

የቤተክርስቲያንን መልክ ያበላሹ አራት ነገሮች 

1. ሃይማኖት ከፀጋ ውጭ በትውልዱ ላይ የሳልነው  አገልጋዮችን በዚህ ምክንያት ሃይማኖት የቤተክርስቲያንን መልክ አበላሽቷል 
2. ስጋዊነት አገልጋዮች ናቸው ስጋዊያን ሲያስተምሩ ፀጋን ሳይሆን  ህግን በማስተማር ቤተክርስቲያንን እያበላሹ ነው 
3. ፀጋ ያላቸው እውቀት የሌላቸው በእግዚአብሔር ቃል ያልታነፁ ።
4. የቤተክርስቲያን ምንነት የራሳቸው አላፊነት ያልተረዱ ሰዎች ናቸው ቤተክርስቲያንን እያበላሹ ያሉት ። 

ስለዚህ የኔ ያንተ/ቺ ድርሻ ምንድነው ? 

የቤተክርስቲያን ምንነቷ ማንነቷ ገብቶ በተካፈልነው ሙሉ ስልጠን በዚህ ምድር እግዚአብሔር በልጁ እንድንሰራ እንድንመላለስባት የሰጠንን በመስራት ቤተክርስቲያንን በሙሉ ስልጣኗ ልንገልጣት ይገባል ።
1ጴጥሮስ1÷2-3. የእግዚአብሔር የሆነውን በክርስቶስ ተካፍለናል የተካፈልነውን በአእምሮ በመታደስ በመለወጥ እንግለጠው ።

https://t.me/yetinsaeqal
JESUS IS RISEN! 
 SUBSCRIBE 
 talewgualu video 
 https://www.youtube.com/watch?v=ANJk-wzRU_Q

Comments