በክርስቶስ ያረፈ ሰው.......

 በክርስቶስ ያረፈ ሰው....... 
1ኛ ለመጽደቅ ሳይሆን በክርስቶስ ስለጸደቀ መልካም ስራን ይሰራል 
2ኛ ለመወደድ ሳይሆን በክርስቶስ ስለተወደደ ፍቅርን ያነሳሳል
3ኛ እንዲሳካለት ሳይሆን በክርስቶስ ስለተሳካለት ይተጋል 
4ኛ እግዚአብሔር እንዲቀበለው ሳይሆን በክርስቶስ ተቀባይነት ስላገኛ ይሮጣል
4ኛ ለማረፍ ሳይሆን በክርስቶስ ስላረፈ ያገለግላል
5ኛ እረፍትን ፍለጋ ሳይሆን በክርስቶስ ስላረፈ ሕብረትን ያደረጋል
6ኛ በጌታ ያልረካና ያላረፈ ሰው በምንም ነገር አይረካም፣አያርፍም ።
በጌታ ያረፈና የረካ ሰው ሌላ የእርካታ ምንጭ አ ፈልግም።
  በክርስቶስ ያረፈ ሰው....... 


Comments