የልሳን ፀሎት
ልሳን የሚናገር ለእግዚአብሔር ሚስጥርን ይናገራል ። ልዩ በልሳን ብቻ የምን ፀልይባቸው ቀናቶች ልሳን የሌላቸው ደግሞ በልሳን ለመሞላት የምትፀልዩበት ጊዜ
ምስጋና ፀሎት
ጥበብን የመፈለግ ፀሎት
“ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።”
ያዕቆብ 1፥5
ጥበብን ማስተዋል፣ ዕውቀት፣ ሀይልና እ/ር መፍራት የምንጠይቀበት ፀሎት
የምስጋና ፀሎት ጊዜ
ልዩ ሀገራዊ ፀሎት ስለ ምንኖርበት ሀገር ስለ ኢትዮጵያ ፣ስለ ኤርትራ፣ ስለ እስራኤል ፣ስለ ምንኖርበት ሀገርና ስለ ሰላሞና ብልፅግናዋ
3 የምስጋና ፀሎት
የአብርሀም ፀሎት ስለሚጠፉት በዓለም ስላሉት መማለድ ። እኛ የዳነው በቀደሙት እናቶችና አባቶች ፀሎትና ምልጃም ጭምር ስለሆነ በዓለም ስላሉ ሰዎች ጌታን ስለማያውቁ ቤተሰቦቻችን ጭምር መማለድ
36ኛ ምስጋና
1 እራሳችንና ያለንን ለጌታ አሳልፈን መስጠት
2 የበቀልን መንፈስ ማሰር
3 በክርስቶስ ደም ሁሉን መሸፈን
40ኛ ምስጋና
በተጨማሪ በሁሉም ቀን ከመደበኛ የፀሎት ርዕስ ጎን ለጎን ሰለ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አጥብቀን እንፀልያለን።
Comments