ወንድማዊ ምክሬን ለሚሰማኝ

ወንድማዊ ምክሬን ለሚሰማኝ


የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ትኩረት ሰጥታ ልታስብበት እና ልታስቀረው የሚገባት ከሰኞ እስከ አርብ ቀኑን ሙሉ የሚከናወነውን ጉባኤ ነው። ምክንያቱም አስፈላጊው ሕዝቡ መሥራት በሚገባው ሰዓት በየጉባኤው ሰብስቦ ይልሃል ሳይሆን እግዚአብሔርን በማክበር ሥራ ስራ ማለት ነውና። አለበለዚያ ገንዘብ ለማግኘት የማይሔድበት አላስፈላጊ መንገድ የለም። 


ብዙ አማኞች የተባሉት እኔ የንጉሥ ልጅ ነኝ በሚል ፍልስፍና ታች ወርዶ መሥራት መጀመርን አይወድም። ኢየሱስ ጊዜው ደርሶ ወደ መጣበት አጀንዳ ከመግባቱ ከሠላሳ ዓመቱ በፊት እኮ ከዮሴፍ ጋር ጠራቢ ነበር። 


ሳትወርዱ መውጣት የለም!


ኩራተኞች ሆይ ይሰማል ወይ?

Comments