የውጤታማ ስዎች ወደፊት እንዲ ጓዙ ያስቻላቸው ነገሮች ።

  የውጤታማ ስዎች ወደፊት እንዲ  ጓዙ ያስቻላቸው ነገሮች ።

Effective people to move forward

What the baggage can do.


1ኛ በሰዎች የሚሰጣቸው ኢ -ተቀባይነት (መገለል) አይቀበሉ

ም።


2ኛ ውድቀትን በጊዜያዊ መልክ ነው የሚያዩት።

ችግር እንደሚያልፍ ያውቃሉ ።


3ኛ ወደ ውጤት ለመቅረብ የሚ

ጠቀሙበትን ዘዴ ይቀያይራሉ ።

ችግሮችን ለመፍታት የሚጠቀሙ

በትን ዘዴ ለመቀያየር ሁልጊዜም ፍቃደኛ ናቸዉ ።


4ኛ ሥራችውን ለመስራት አዲስ ዘዴ ይጠቀማሉ ።


5ኛ ጥንካሬያችሁ ላይ ትኩረት ያደርጋሉ።


6ኛ ነገሮችን ተመልሰው ለመሥ ራት ቃል ይገባሉ።


7ኛ ወደፊት ለመቀጠል  በጎ ነገር

እስኪሰማችው ድረስ አይጠብቁ

ም። ጥሩ ስሜት እንዲኖረን ጉዞ

አችን አይገታ።

የውጤታማ ስዎች ወደፊት እንዲ

ጓዙ ያስቻሉ ነገሮች ።

Comments