እግዚአብሔር ስላደረገው ነገር ለምን?ስለ ሚያደርገው ነገር እንዴት አይባልም፡፡

 እግዚአብሔር ስላደረገው ነገር ለምን?ስለ ሚያደርገው ነገር እንዴት አይባልም፡፡

እርሱ እግዚአብሔር ስለሆነ የወደደውን አደረገ ደግሞ የወደደውን ያደርጋል በዚህ ሁሉ ግን እርሱ አይሳሳትም ሁልጊዜ ትክክል ነው፡፡አሁን ያላችሁበትን ወይም አሁን የምትታወቁበትን ገፅታ ለመለወጥ ሀይሉ አይገመትም፡፡

ስለዚህ መልካም እንዲሆንልህ በእግዚአብሔር ላይ ለምን?ከሚል ጥያቄ እንዴት ከሚል ፍርሃት ውጣ፡፡ምክኒያቱም እግዚአብሔር ከአንተ ውጪ ለአንተ እንዳይሰራ የሚከለከለው ሀይል የለም፡:

#እግዚአብሔርን ለምንና እንዴት ማለት?የአንተ አለመቻል አልበቃ ብሎህ እግዚአብሔር አትችልም ማለት ነው!

"፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። " 

(መዝሙረ ዳዊት 91: 1)

  

Comments